Store Keeper
መቐለ ዩኒቨስቲ ሰራተኞች የሸማቾች ሕ/ስ /ማሕበርመግለጫ
መቐለ ዩኒቨስቲ ሰራተኞች የሸማቾች ሕ/ስ /ማሕበር ከዚህ ቀጥሎ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞች አወደድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ዲፖሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
Purchasing and Supply Management , Management Cooperative Business Mgt, property mgt ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነትÂ
ስራ ልምድ
የኣንድ ዓመት ተመሳሳይ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላትÂ Â
How to apply
- ጥቅማጥቅም :Â የትራንስፖርት አገልግሎት
- ሴት - ተወዳደሪዎች እናበረታታለን
- መቐለ
- የሚያስፈልጉ ደኩመንት ኦርጅናል የት/ት ስራ ልምድ ማስረጃና እና የማይመለስ ኮፒ
- የምዝገባ - 8 /10 /2008 እስከ 13/10/2008 እስከ ጥዋት 6:00
- የፅሑፍ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ - 13/10/2008 ዓም ሰዓት 10:00
- ማሳሰቢያ - ያለፈ ተወዳደሪ ዋስ የሚያቀርብ ይሆናል
- ለበለጠ መረጃ - Â Â 0948469074 ይጠይቁ
Share this Post: