ሳይት መሃንዲስ ዉቅሮ

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
መግለጫ

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃ/ የተ /የግል ማሕበር በአዲግራት ለሚያሰራዉ የኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት እና በዉቅሮ ለሚሰራዉ የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ሳይት መሃንዲስ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ሳይት መሃንዲስ

ተፈላጊ ችሎታ

ሳይት መሃንዲስ

ስራ ልምድ

2Â ዓመት እና ከዛ በላይ

How to apply

መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን ጀመሮ እስከ 08 /10 /2008 ዓም በስራ ሰዓት መቀለ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሁኑን እንገልፃለን

የምዝገባ ቦታ Â መቀለ ዓዲሓቂ ገበያ ሳትደርስ ባይራይ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Share this Post:
መመለስ