ዌልደር I

መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ
መግለጫ

በኩባንያችን መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ የስራ መደብ መመዘኛዎች የሚያሞሉ አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ስለሚፈልግ

የትምህርት ደረጃ

በ10+3 ,10+2 ,10+1Â

ተፈላጊ ችሎታ

መካኒካል ኢንጂነሪንግ / ማኒፋክቸሪንግ /ሜታል ቴክኖሎጂ / ዌልዲንግ ቴክኖሎጂÂ

ስራ ልምድ

2/4/6 ዓመት

How to apply
  • የቅጥር ሁኔታ: Â ኮንትራት ለሶስት ወር ብቻÂ
  • መመዘኛዉን ይምታሞሉ ከ 19/04/2016 እስክ 21/04/2016 እኤአ በስራ ሰዓት በሰዉ ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን

Share this Post:
መመለስ