ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን ኤሰፐርት

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መግለጫ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ የተ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ክፍት የስራ መደብ ላይ መስረፍቶችን የምታማሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BA ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም በማናጅመንትና ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቀ /ች

ተፈላጊ ችሎታ

BA ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም በማናጅመንትና ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቀ /ች

ስራ ልምድ

2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ በኢንዱስተሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለዉ /ት

How to apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁ እና ሌሎእ አስፈላጊ ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

አድራሻÂ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት

Share this Post:
መመለስ