አካዉንታንት ክለርክ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መግለጫ

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከተ ክፍት የሥራ ቦታ መደቦች መስፈርቱን የሚያማላ አመልካች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ 10+3

10+2 ቴክኒክና ቦኬሽናል ዲፕሎማÂ

ተፈላጊ ችሎታ
  • ኣካዉንታንት
  • የኮምፒተር እዉቀት ያላዉ
ስራ ልምድ

2-3 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ

4 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

How to apply
  • ይህንን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 03/08/2008 ዓ/ም ባሉት የስራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ መቀሌ ሆስፒታል አወዳድሮ ቢሮ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
  • ተጨማሪ ማብራሪያ: የምዝገባ ቦታ አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል
  • ስልክ ቁጥር : 0914730813
Share this Post:
መመለስ