ረዳት የአባል ክፍያና ዉሳኔ ባለሞያ II

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
መግለጫ

በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን

የትምህርት ደረጃ

በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ

ተፈላጊ ችሎታ

በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ

መሰረታዊ የኮምፒተር ዕዉቀት ያለዉ/ያላት

ስራ ልምድ

የመጀመሪያ ዲግሪ 4ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪ 2ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

ኤል ኤል ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

Â

Â

How to apply

አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ Â በመያዝ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን ተሃገዝ ህንፃ ቁጥር 009 የመሚገኘዉ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት COC ያስፈልጋልÂ

Share this Post:
መመለስ