ሌክቸረር
ኮሌጅ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማይክሮሊንክ ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩተ የስራ መደቦች የተጠቀሰው መስፈርት የሚያማሉ ኣመልካቶች በውድድር መቅጠር ይፌልጋል BSc in Computer Science የኣስተማሪነት ስራልምድ ያለው ይመረጣል የስራቦታ መቐለ ካምፓስ ደሞዝ በስምምነት ፃታ ኣይለይም
ተጨማሪ አንብብ በፍልሰት እና ልማት/Migration And Development /2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
ዩንቨርስቲ መቐለ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቅያ ለ2ኛ ግዜ የወጣ መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለስነህዝብ ጥናት ተቋም መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ደረጃ ሌክቸረር እና ከዚያ በላይ
ተጨማሪ አንብብ በስነ-ህዝብና ልማት ጥናት /Population Development /2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ያለው /ያላት
ዩንቨርስቲ መቐለ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቅያ ለ2ኛ ግዜ የወጣ መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለስነህዝብ ጥናት ተቋም መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ደረጃ ሌክቸረር እና ከዚያ በላይ
ተጨማሪ አንብብ በዲሞግራፊ /Demography/2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
ዩንቨርስቲ መቐለ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቅያ ለ2ኛ ግዜ የወጣ መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለስነህዝብ ጥናት ተቋም መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ ደረጃ ሌክቸረር እና ከዚያ በላይ
ተጨማሪ አንብብ ለክቸረር
ዩንቨርስቲ መቐለ መቐለ ዩኒቨርስቲ እና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፈራል ሆስፒታል ከዚ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማሉ ሰራተኞች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚ መሰረተ የስራመደቡ የሚጠይቀው ተፈላጊ ችሎታ በሁለተኛ ዲግሪ በ Integrated Clinical and Community mental health ያለው/ላት፣ ኣንደኛ ዲግሪ BSc in Nursing የተመረቀ/ች ኣንድ ኣመት እና ከዛ በላይ ስራ ዕምድ ያለው/ያላት
ተጨማሪ አንብብ ረዳት ምሩቐ II
ዩንቨርስቲ መቐለ መቐለ ዩኒቨርስቲ እና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፈራል ሆስፒታል ከዚ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማሉ ሰራተኞች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚ መሰረተ ኣንደኛ ዲግሪ BSc በሳይካትሪስ ነርሲንግ የተመረቀ/ች 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርስቲ ውጤት(CGPA) ያለው/ያላት
ተጨማሪ አንብብ በረዳት ምሩቅ /Assistance Lecturer/
ዩንቨርስቲ መቐለ የህግ ት/ት ቤ በ2004 ዓ/ም ወይመ 2005 ዓ/ም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የህግ ዲግሪ ያገኙ ሶስት(3) ሴት ምሩቃን በደረጃ በረዳት ምሩቅ /Assistance Lecturer/ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፌልጋል። ስለሆነም ከስር የተዘረዘሩት መስፎርቶች የምታማሉ ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ባሉት ኣስር (10)) ወን ውስጥ በህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ የሰው ሃይል ቢሮ ቁጥር 3 በኣካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል mokonen2000@gmail.com ማመልከቻ እና ኣጋዝ የሆኑ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ እንጠይቃለን
ተጨማሪ አንብብ ራዲግራፈር
ፅርዩቲ ዲያግኖስቲክን ኢሜጅንግን ማእኸል ሓላ/ዝተ/ናይ ውልቐ ማሕበር ድርጅታችን በሃገሪቱ የሚታየው ዝቅተኛ የህክምና ኣገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በሚደረግ ጥረት የበኩሉን ኣስተዋጽኦ ለማበርከት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በተለይ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የላብራቶሪ መሳርያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት ታካሚዎች ቅድመ ህክምና ኣገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል። በዚሁም መሰረት ለክልሉ ህብረተሰብ የሲቲ እስካን ኣገልገሎት እየሰጠ የሚገኘው ድርጅታችን ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ባለሞያዎች የትምህርት የስራ ማስረጃዎቻቹሁን እንድታቀርቡ ተጋብዛችሃል። እውቀና ካለው የህክምና የትምህርት ተቋም በራዲግራፊ የትምህርት በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች ለዲፕሎማ 2 ዓመት ለዲግሪ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የስራ ዓይነት የሰራ/ች
ተጨማሪ አንብብ ገንዘብ ያዥ
ዮኪ ፕላስት ንግድን ኢንዱስትሪ ሓ/ዝ/ው/ማ ድርጅታችን ዮኪ ፕላስት ንግድና ኢንዱስትሪ ኋ/የተ/የግ/ማህበር ከዚ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሰራ መደብ ሰራተኛ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋለ ዲፕሎማ ብኣካውንቲንግ 1 ዓመት የስራ ልምድ 10+2 ብኣካውንቲንግ 2 ዓመት የስራ ልምድ 10+1 ብኣካውንቲንግ 2ዓመት የስራ ልምድ ልዩ ችሎታ ኮምፒተር
ተጨማሪ አንብብ ወጥ ቤት ሠራተኛ
ዋና መምርሒ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ የ5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 8 ዓመት የስራ ልምድ ውይም ይ6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 6 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 4 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት
ተጨማሪ አንብብ