View all jobs from this company
                        ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የስራ መደቡ መጠሪያ      የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/ የትምህርት ደረጃ    በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች የስራ ልምድ    ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች
ተጨማሪ አንብብ