መካከለኛ ደረጃ በኣገልግሎት ዘመን
የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ ስቶር ኪፐር
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
ተጨማሪ አንብብ ገንዘብ ያዥ
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ገንዘብ ያዥ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
ተጨማሪ አንብብ የገቢና ወጪ ንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢና ወጪ ንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ አንብብ የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሆኖ የመስክ ስምሪት ስራ ያለበት- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ አንብብ የሆቴል ስራ አስኪያጅ
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሆቴል ስራ አስኪያጅ- የስራ ቦታ፡ ያቤሎ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ አንብብ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ- የስራ ቦታ፡ ያቤሎ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ተጨማሪ አንብብ ፋይናንስ ኮንትሮለር
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ኮንትሮለር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ተጨማሪ አንብብ