መካከለኛ ደረጃ በኣገልግሎት ዘመን
ፕሮጀክት ግምጃ ቤት ሠራተኛ
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንት አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ግምጃ ቤት ሠራተኛ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት- ደመወዝ፡ በስምምነት• ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2011 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ alasabethiopia@gmail.com ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0116 263016 መደወል ይቻላል፡፡
ተጨማሪ አንብብ ማቴሪያል መሃንዲስ
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማቴሪያል መሃንዲስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሜካኒካል ኢንጂነር- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሳይት መሃንዲስ
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሳይት መሃንዲስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ፕሮጀክት ቢሮ (ኦፊስ) መሃንዲስ
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ቢሮ (ኦፊስ) መሃንዲስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሲኒየር በያጅ
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር በያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሾፌር ደ.3 /ገልባጭ መኪና ሾፌር/ (11)
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሾፌር ደ.3 /ገልባጭ መኪና ሾፌር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 11- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ሲኒየር ማሽን መካኒክ
እንይ ኮንስትራክሽን እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማሽን መካኒክ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ ምግብና መጠጥ አገልግሎት ሱፐርቫይዘር
ጥላ ስፓና ፊትነስ ማብራሪያ1. የስራ ቦታ ባምቢስ አካባቢ ሲሆን ድርጅቱ ጠዋትና ማታ ለሚገቡና ለሚወጡ ሰራተኞች የሰርቪስ/የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል::2. የድርጅቱ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ሲሆን (በዓላትንና የእረፍት ቀናትንም ጨምሮ) ሰራተኞች በሁለት ፈረቃ የሚሰሩ ይሆናል::3. ማራኪ ደሞዝ, ሰርቪስ ቻርጅ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በድርጅቱ አሰራር መሰረት:: እንዲሁም የስራ አፈፃፀምን መሰረት ያደረገ ማትጊያ ክፍያ በድርጅቱ አሰራር መሰረት ይኖራል::የሥራ ማመልከቻ ጊዜና ሁኔታተፈላጊውን መስፈርት የሚያሙዋሉ አመልካቾች እስከ ህዳር 15 በሚከተለው የኢሜል አድራሻ ሲቪ, የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በአንድ ወርድ/ፒዲኤፍ በማቀናጀት መላክ ይችላሉ:: እባክዎ በኢሜሉ ሰብጀክት የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ ወይንም ቁጥር ይጥቀሱ::የኢሜል አድራሻ:- esufree@yahoo.com አመልካቾች በኢሜል ማመልከቻቸውን እንዲልኩ እያበረታታን በአካል ቀርቦ ማመልከት የሚፈልግ አመልካች፣ ባምቢስ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ከፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አጠገብ በሚገኘው የጥላ ስፓና ፊትነስ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይ አስተዳደር ቢሮ በተጠቀሱት ቀናት ማመልከት ይችላሉ::ስለድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ የድርጅቱ ድህረገጽ ይመልከቱ:- http://www.tilla-spa.com/ለበለጠ ማብራሪያ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:- +251 911645326
ተጨማሪ አንብብ