የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ

ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ
ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ
ተጨማሪ አንብብ

የአካባቢ ግንዛቤና ብክለት ኢንስፔክሽን ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የአካባቢ ግንዛቤና ብክለት ኢንስፔክሽን ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4662.00
ተጨማሪ አንብብ

የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ቁጥጥር ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ቁጥጥር ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4662.00
ተጨማሪ አንብብ

የአሃድ ክትትል ግንዛቤ ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የአሃድ ክትትል ግንዛቤ ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 5304.00
ተጨማሪ አንብብ

የፕሮጀክት ክትትል ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ክትትል ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 5304.00
ተጨማሪ አንብብ

የተፋሰስ ልማት እንክብካቤ ክትትል ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የተፋሰስ ልማት እንክብካቤ ክትትል ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 6036.00
ተጨማሪ አንብብ

የኢነርጂ ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢነርጂ ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 6036.00
ተጨማሪ አንብብ

የማዕድን ፍቃድ ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የማዕድን ፍቃድ ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 5304.00
ተጨማሪ አንብብ

የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 2748.00 አበል፡ 500.00
ተጨማሪ አንብብ

ሲኒየር አካውንታንት

አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት• አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች በተፃፈው አድራሻ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ናስታውቃለን፡፡• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት• አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ አካባቢ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በዋናው መግቢያ በኩል በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ በቅያሱ መጨረሻ በስተቀኝ ታጥፎ የሚገኘው ከሸክላ የተሰራ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ