ገኔ ዩናይትድ የመኪና አስመጪኃ/የተ/የግ/ማ | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የቢሮ ስራአስኪያጅ/ ማናጀር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ መጋቢት 6, 2008 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ቀዳም መጋቢት 10, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ገኔ ዩናይትድ የመኪና አስመጪ ሃላ/የተ /የግ/ ማህበር በመቐለ ቅርንጫፍ ከፍተዉ አዲስ ቢሮ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
ትምህርቲ ደረጃ | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ ባላየ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት |
ተደላይይ ክእለት | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት |
ልምዲ ስራሕ | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ 2 ዓመትእና ከዛ በላይ ዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ |
መተሓሳሰቢ | ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸዉን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒን ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ ተወዳዳሪዎችይጠቅማሉ የሚላቸዉ ማናቸዉም ደብዳቤዎች ማቅረብ ይችላሉ መመዝገቢያ ጊዜ 6 /07/ 2008 ዓም እስከ 10 /07 /2008 ዓም Â Â በስራ ሰዓት አድራሻ ሸባ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ መድን ኢንሹራንስ ህንፃ ከፍ ብሎ 0920981782 |