https://milkta.com/ti/jobs/display/959
መቐለ ዩንቨርስቲ
መፀውዒ መደብ ሌክቸረር በማናጅመንት
ዝወፀሉ መዓልቲ ዓርቢ የካቲት 25, 2008
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ቀዳም መጋቢት 3, 2008
ቦታ መቐለ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ኮንትራት
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 6
መብርሂ

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የዓዲ ሓቂ ካምፓስቢዝነስናኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያለው ክፍት የስራ መደቦች ሌክቸረር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለዚመስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

MBA/MAÂ ማናጅመንት የተመረቀ /ች

የመመረቂያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉÂ ባጣም ጥሩና ከዚያ በላይ

የመጀመሪያ ዲግሪÂ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች የመመረቂያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች ሲሆን 2 .75 ለሴቶች

ተደላይይ ክእለት

MBA/MAÂ ማናጅመንት የተመረቀ /ች

የመመረቂያ ፅሑፍ ዉጤታቸዉÂ ባጣም ጥሩና ከዚያ በላይ

የመጀመሪያ ዲግሪÂ ማናጅመንት የተመረቀ/ ች የመመረቂያ ነጥባቸዉ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለወንዶች ሲሆን 2 .75 ለሴቶች

ልምዲ ስራሕ

0

መተሓሳሰቢ

ማሳሰብያ

-Â Â Â የምዝገባቦታዓዲ-ሓቂካምፓስቢዝነስናኢኮኖሚክስኮሌጅየሰውሃብትልማትኤክስፐርት ፅ/ቤትበግንባርቀርበውወይምበE-mail goitomstor@gmail.com መመዝገብይችላሉ፡፡

-Â Â Â ተወዳደሪዎችበምዝገባጊዜኦርጅናልናፎቶኮፒየትምህርትእናየስራልምድማስረጃይዛችሁእንድትቀርቡ፡፡

-Â Â Â የምዝገባቀንይህማስታወቅያከወጣበትለተከታታይ10 የስራቀናት

-Â Â Â በከፍተኛትምህርትተቋምየማስተማርየስራልምድያለው/ያላትይመረጣል፡፡

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle