https://milkta.com/ti/jobs/display/712
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር
መፀውዒ መደብ ጥበቃ
ዝወፀሉ መዓልቲ ቀዳም መጋቢት 19, 2007
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ መጋቢት 22, 2007
ቦታ መቀሌ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ኮንትራት
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

የቅጥር ማስታወቂያ

የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን::

የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች :  6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ ሆኖ 4 ዓመት የሥራ ልምድ እና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

የመመዝገቢያ ቀን : ከመጋቢት 18 - 22 ቀን 2007 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት

የመመዝገቢያ ቦታ : መቀሌ ሰሜን ሪጅን ቀጠና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ሮማናት ቅ/አጠገብ

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle