ኖርዘርን ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የፋይናንስ ሃላፊ (Finance Officer) |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሶኒ ሚያዝያ 21, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ቀዳም ሚያዝያ 26, 2011 |
ቦታ | |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 2 |
መብርሂ | በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲግሪ |
ተደላይይ ክእለት | ኣካዉንቲንግ መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ እና የፒስትሪ ኣካዉንቲንግ እንዲሁም የሰኒት ሶፍትዌር እዉቀት ያለዉ /ያላት ዕድሜ : ከ 25-40 |
ልምዲ ስራሕ | ሁለት ኣመትና ከዚያ በላይ ደረጃዉ በጠበቀ ሆቴል ዉስጥ የሰራ /የሰራች |
መተሓሳሰቢ | ከሚያዝያ 21 /2011 ዓም እስክ ሚያዝያ 26/2011 ዓም ድረስ ባለዉ ጊዜ ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 07 የሥራ ቀናት በኣካል በኣስተዳደር ቢሮ በመምጣት ዘወትር ከጥዋቱ 2:30 እስከ 11:00 ሰዓት ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሣዉቃለን |