https://milkta.com/ti/jobs/display/6356
ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መፀውዒ መደብ ጠቅላላ ኣገልግሎት ኦፊሰር /General service officer/
ዝወፀሉ መዓልቲ ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሶኒ ሚያዝያ 14, 2011
ቦታ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ማናጅመንት
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

ዩናይትድ ስቲል ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቶችን የማያሟሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማናጅመንት  ወይም ተዛማጅ ትም/ት በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች

ተደላይይ ክእለት

ለዲግሪ በሙያው 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ለዲፕሎማ በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት

ልምዲ ስራሕ

2-4 years

መተሓሳሰቢ

 የምዝገባ ቦታ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት

ስ.ቁ 0342-410009

የመመዝገቢያ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣምስት የስራ ቀናት /09-14/08/2011ዓ/ም/ ውስጥ ዋናውና የማይመለስ ኮፒ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle