https://milkta.com/ti/jobs/display/630
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ የሰዉ ሃብት ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር
ዝወፀሉ መዓልቲ ቀዳም ሕዳር 13, 2007
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ቀዳም ሕዳር 20, 2007
ቦታ መቐሌ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

                       ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::

የትምህርት ዓይነት/ ሙያ   :        ማኔጅመንት ማስተርስ ዲግሪ/  የመጀመሪያ  ድግሪ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ   : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት

ተፈላጊ የብቃት መግለጫ: ይምርምር ስርፀት ችሎታ የዳሰሳ ጥናትና የመረጃ ትንተና ክህሎት የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት በቡዱን የመሥራት ብቃት አፈፃፀም ሪፖርት አቀራረብ ዕዉቀትና ልምድ በስልጠና ልማት ዙሪያ በቂ ልምድ መመሪዎች ማዘጋጀት በበሰዉ ሃብት ልማት ላይ የክሀሎት ማጎልበቻ ስልጠና የወሰደና በቂ እውቀት ያለዉ /ያላት

 

 

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

ስለሆነም መመዘኛዉን ይምታሞሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ 10 ይሥራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዋና መስራያ ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት ማመልከት ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

 

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle