https://milkta.com/ti/jobs/display/572
በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ
መፀውዒ መደብ ለአይቲ ሳፖርት ቴክኒሻያን
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ ጥቅምቲ 26, 2007
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ ሕዳር 3, 2007
ቦታ መቀሌ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

                PHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY

                            ክፍት  የስራ  መደብ  ማስታወቂያ

ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ    ----    ቢ .ኤስ .ሲ ዴግሪ

የስራ ልምድ 1 ዓመት

ወይም

ኮሌጅ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ

የትምህርት ዓይነት -----     በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒተር ሳይንስ

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 107 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት::

ማሳሰቢያ :

  • ከ2002 ዓ/ም በሆላ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ምዝና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ ወይመ ከቴክኒክና ሙያ ተቆማትን ኮሌጆች ሰልጥነዉ የወጡ ባለሙያዎች ከደረጃ 1 እስከ 4 ያሉትን የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ አለባቸዉ::

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle