https://milkta.com/ti/jobs/display/545
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
መፀውዒ መደብ የጥቅም ጥቅምና ዲስፕሊን ባለሞያ 1
ዝወፀሉ መዓልቲ ሶኒ ጥቅምቲ 17, 2007
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 25, 2007
ቦታ ዓዲግራት
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

በማናጅመንት

  • የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

  • የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

  • ዶክትሬት ደግሪና 1 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ
  • የምዝገባ ቦታ-- በዓዲግራት ዪኒቨርሰቲ በሰዉ ሃብት ልማት ማዕከል

  • ተመዝጋቢዎች የትምህርት ኦርጃናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ

  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይወጣል

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle