https://milkta.com/ti/jobs/display/510
ናይሌክስ ፕላዛ
መፀውዒ መደብ ቴክኒሻን
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ መስከረም 20, 2007
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ዓርቢ መስከረም 23, 2007
ቦታ መቐለ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ

                     ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የትምህርት ደረጃ መመዘኛ  : ዲፕሎማ /ድግሪ በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የሰራ ልምድ ያላዉ

ፆታ :  ወንድ

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን::

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle