ናይሌክስ ፕላዛ | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የህንፃ ጥገና ስራ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ መስከረም 20, 2007 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ዓርቢ መስከረም 23, 2007 |
ቦታ | መቐለ |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 3 |
መብርሂ | ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የትምህርት ደረጃ መመዘኛ : በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የሰራ ልምድ ያለዉ/ላት ፆታ : አይለይም |
ትምህርቲ ደረጃ | |
ተደላይይ ክእለት | |
ልምዲ ስራሕ | |
መተሓሳሰቢ | አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን:: |