https://milkta.com/ti/jobs/display/442
በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ
መፀውዒ መደብ ስቶክ ካርድ ፀሐፊ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሶኒ ጳጉሜን 3, 2006
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሶኒ መስከረም 5, 2007
ቦታ መቐለ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ

በድጋሚ የወጣ

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III 0 ዓመት

የትምህርት ዓይነት ብኣካዉንቲንግ

ወይም

የትምህርት ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II 2 ዓመት የሥራ ልምድ

የትምህርት ዓይነት በሂሳብ መዝገብ አያያዝ

ወይም

10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በአዲሱ የትምህርት ስርዓት ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በቀድሞዉ የትምህርት ስርዓት 6ዓመት የሥራ ልምድ::

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቦታ መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራጅ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት

ማሳሰቢያ :

  • ከ2002 ዓ/ም በሆላ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ምዝና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ ወይመ ከቴክኒክና ሙያ ተቆማትን ኮሌጆች ሰልጥነዉ የወጡ ባለሙያዎች ከደረጃ 1 እስከ 5 ያሉትን የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ አለባቸዉ

  • ቀሚ

  • ምዝገባዉ መስከረም 05 ቀን 2006 ዓም ሰዓት 11:30 ይጠናቀቃል


 

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle