https://milkta.com/ti/jobs/display/3863
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መፀውዒ መደብ ኮንስትራክን መሀንዲስ ኬዝ ቲም III
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ ሕዳር 12, 2011
ቦታ 252
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንስትራክን መሀንዲስ ኬዝ ቲም III- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ለነቀምት አየር ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ 18318.00 እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-422260/70 ፖ.ሳ.ቁ 3414•
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
ልምዲ ስራሕ - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል / ከግል መ/ቤቶች ወይም ማህበራት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle