https://milkta.com/ti/jobs/display/3759
ጥላ ስፓና ፊትነስ
መፀውዒ መደብ ምግብና መጠጥ አገልግሎት ሱፐርቫይዘር
ዝወፀሉ መዓልቲ ሶኒ ሕዳር 3, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሶኒ ሕዳር 10, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ማብራሪያ1. የስራ ቦታ ባምቢስ አካባቢ ሲሆን ድርጅቱ ጠዋትና ማታ ለሚገቡና ለሚወጡ ሰራተኞች የሰርቪስ/የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል::2. የድርጅቱ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ሲሆን (በዓላትንና የእረፍት ቀናትንም ጨምሮ) ሰራተኞች በሁለት ፈረቃ የሚሰሩ ይሆናል::3. ማራኪ ደሞዝ, ሰርቪስ ቻርጅ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በድርጅቱ አሰራር መሰረት:: እንዲሁም የስራ አፈፃፀምን መሰረት ያደረገ ማትጊያ ክፍያ በድርጅቱ አሰራር መሰረት ይኖራል::የሥራ ማመልከቻ ጊዜና ሁኔታተፈላጊውን መስፈርት የሚያሙዋሉ አመልካቾች እስከ ህዳር 15 በሚከተለው የኢሜል አድራሻ ሲቪ, የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በአንድ ወርድ/ፒዲኤፍ በማቀናጀት መላክ ይችላሉ:: እባክዎ በኢሜሉ ሰብጀክት የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ ወይንም ቁጥር ይጥቀሱ::የኢሜል አድራሻ:- esufree@yahoo.com አመልካቾች በኢሜል ማመልከቻቸውን እንዲልኩ እያበረታታን በአካል ቀርቦ ማመልከት የሚፈልግ አመልካች፣ ባምቢስ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ከፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አጠገብ በሚገኘው የጥላ ስፓና ፊትነስ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይ አስተዳደር ቢሮ በተጠቀሱት ቀናት ማመልከት ይችላሉ::ስለድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ የድርጅቱ ድህረገጽ ይመልከቱ:- http://www.tilla-spa.com/ለበለጠ ማብራሪያ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:- +251 911645326
ትምህርቲ ደረጃ ሌላ
ተደላይይ ክእለት ፆታ - አይለይም
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና - ቢያንስ በሙያው ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ- በሙያው ከ 3 -5 ዓመት ያገለገለች/ለ
ልምዲ ስራሕ ፆታ - አይለይም
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና - ቢያንስ በሙያው ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ- በሙያው ከ 3 -5 ዓመት ያገለገለች/ለ
3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle