ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የሽያጭ ክፍል ሃላፊ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036 |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡ |
ልምዲ ስራሕ | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ ሴልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሽያጭ ክፍል ሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ ቢሆን ይመረጣል፡፡ 5-10 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |