https://milkta.com/ti/jobs/display/3736
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 8 ዓመት ልምድ ያለው፣ በዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ፣ በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፣
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle