ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የሽያጭ ሱፐርቫይዘር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |