https://milkta.com/ti/jobs/display/3730
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
መፀውዒ መደብ ስቶር ኪፐር
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
ትምህርቲ ደረጃ ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በግዢና ንብረት አስተዳደር/ 10+3 ዲፕሎማ በንብረት አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
ልምዲ ስራሕ - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በግዢና ንብረት አስተዳደር/ 10+3 ዲፕሎማ በንብረት አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle