https://milkta.com/ti/jobs/display/3719
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የትራክተር መካኒክና ኦፕሬተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሆኖ የመስክ ስምሪት ስራ ያለበት- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ የተመረቀ፤ የትራክተር ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው እና በእርሻ መሳሪያዎች ጥገና ሙያ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ
ልምዲ ስራሕ - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶ መካኒክ የተመረቀ፤ የትራክተር ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው እና በእርሻ መሳሪያዎች ጥገና ሙያ የሰለጠነ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ
3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle