አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሰሉስ ሕዳር 4, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር የውስጥ ኦዲተር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት በተጨማሪም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላትና በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት በተጨማሪም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላትና በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ 5-10 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |