አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሰሉስ ሕዳር 4, 2011 |
ቦታ | 275 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 2 |
መብርሂ | አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ 1-3 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |