https://milkta.com/ti/jobs/display/3401
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
መፀውዒ መደብ እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)ብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ መማርኬቲንግ፤ አካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ በእንግዳ አቀባበል ፤ ደንበኛ አያያዝ ፤ በሆስፒታል ፤ ክሊኒክ ወይም ሆቴል ላይ ጥሩ የመግባባትና ደንበኛ አያያዝ ፡ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ መማርኬቲንግ፤ አካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ በእንግዳ አቀባበል ፤ ደንበኛ አያያዝ ፤ በሆስፒታል ፤ ክሊኒክ ወይም ሆቴል ላይ ጥሩ የመግባባትና ደንበኛ አያያዝ ፡ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle