https://milkta.com/ti/jobs/display/3387
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ ቧንቧ ሠራተኛ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ቧንቧ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
ትምህርቲ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle