https://milkta.com/ti/jobs/display/3294
ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
መፀውዒ መደብ ዳታ ኢንኮደር
ዝወፀሉ መዓልቲ ዓርቢ ጥቅምቲ 9, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ዓርቢ ጥቅምቲ 16, 2011
ቦታ 257
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታ ኢንኮደርደመወዝ፡ 5,000.00ብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኮምፒውተር የትምህርት መስክ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ሌቭል I/ ወይም 10+2 ሌቭል II ወይም 10+3 ሌቭል III ወይም ሌቭል IV ቢኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2, 3, 4, 5 ወይም 6 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ዓይነት፡ በቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኮምፒውተር የትምህርት መስክ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+1/ሌቭል I/ ወይም 10+2 ሌቭል II ወይም 10+3 ሌቭል III ወይም ሌቭል IV ቢኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2, 3, 4, 5 ወይም 6 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኪለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ጥቅምት 20, 2011 ድረስ ከደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ በሚገኘው ሕንጻ ላይ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና አዳማ ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• የሚቀርቡት የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከመቼ እስከ መቼ ምን ስራ ላይ እንደሰሩና ሲከፈል የነበረው ደመወዝ መጠን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡• ከተፈላጊ ችሎታ በላይ ለስራ መደቡ መወዳደር አይከለከልም level የሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ COC መቅረብ አለበት፡፡• ከመንግስታዊ ተቋማት ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በሙሉ የስራ ግብር ስለመከፈሉ መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡• የስራ ቦታ፡ አዳማ• ለተጨማሪ ማስራሪያ አዲስ አበባ በስልክ ቁጥር 0115505994 ፤ 0115519815 ፤ 0115156102 እና አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0221112989 ፤ 0221113147 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle