| የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት | |
|---|---|
| መፀውዒ መደብ | አይሲቲ የቢሮ ማሽንና የኔትዎርክ ባለሙያ |
| ዝወፀሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011 |
| ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011 |
| ቦታ | 194 |
| መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
| መሃያ | |
| ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
| ብስራሕ መደብ | |
| ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ብዝሒ | 1 |
| መብርሂ | የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አይሲቲ የቢሮ ማሽንና የኔትዎርክ ባለሙያደረጃ፡ 12ደመወዝ፡ 6836ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት |
| ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
| ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሮኒክስ/በቢሮ ማሽን ጥገና እና አይቲ በተመሳሳይ የትምሕርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በአይሲቲ ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ማሽን ጥገና ልምድ ያለው ሆኖ ለ ዲግሪ 2 ዓመት/ዲፕሎማ 4 |
| ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሮኒክስ/በቢሮ ማሽን ጥገና እና አይቲ በተመሳሳይ የትምሕርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በአይሲቲ ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ማሽን ጥገና ልምድ ያለው ሆኖ ለ ዲግሪ 2 ዓመት/ዲፕሎማ 4 3-5 ዓመት |
| መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት |