https://milkta.com/ti/jobs/display/3278
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
መፀውዒ መደብ ተላላኪ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 3
መብርሂ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ተላላኪደረጃ፡ 2ደመወዝ፡ 1661ብዛት፡ 3የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ትምህርቲ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡
0-1 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle