https://milkta.com/ti/jobs/display/3276
ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስ
መፀውዒ መደብ ዋና ስራ አስኪያጅ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011
ቦታ 255
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኪያጅደረጃ፡ XXIደመወዝ፡ በስምምነትጥቅማጥቅም፡ የበረሃ አበል የደመወዙን 35% የኃላፊነት አበል ብር 3500 እና የመኖሪያ ቤት ከሙሉ የቤት ዕቃ ጋር ይሰጣልየሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ
ልምዲ ስራሕ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ 10-15 ዓመት
መተሓሳሰቢ መስፈርቱን የምታሟ ሉ አመልካቾች የትምሕርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ልደታ አዋሽ ባንክ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-07 በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት እንዲሁም ድሬዳዋ ዋና መ/ቤት በመቅረብ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ አዲስ አበባ 091152-30-56/0114-70-83-57ድሬዳዋ 025-111-4020
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle