https://milkta.com/ti/jobs/display/3251
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
መፀውዒ መደብ የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
ትምህርቲ ደረጃ ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
ልምዲ ስራሕ - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle