መፀውዒ መደብ | የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሥራ መደቡ ላይ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለውና ኤ+ ሰርቲፋይድ የሆነ |
ልምዲ ስራሕ | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሥራ መደቡ ላይ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለውና ኤ+ ሰርቲፋይድ የሆነ 1-3 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | |