ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ኤክሲኩቲቭ ሴክሬተሪ እና ቢሮ አስተዳደር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤክሲኩቲቭ ሴክሬተሪ እና ቢሮ አስተዳደርየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 1• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ማስተርስ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (በ ፐብሊክአድሚንስትሬሽን ) የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት - የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያልው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በጤና ተቋማት ወይም በሌላ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ማስተርስ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (በ ፐብሊክአድሚንስትሬሽን ) የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት - የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያልው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በጤና ተቋማት ወይም በሌላ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል 1-3 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ |