https://milkta.com/ti/jobs/display/3225
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ ፋረማሲስት
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ፋረማሲስትየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 2• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
ትምህርቲ ደረጃ ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ልምድ ያለው ልምድ ያላት/ያለው
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ልምድ ያለው ልምድ ያላት/ያለው
0-1 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle