የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ III |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 30, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 6 |
መብርሂ | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ III- ደረጃ፡ XI- ብዛት፡ 6- ደመወዝ፡ 5304.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት |
ልምዲ ስራሕ | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |