https://milkta.com/ti/jobs/display/2967
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መፀውዒ መደብ እቃ ግምጃ ቤትና ንብረት አስተዳደር ሃላፊ
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ መስከረም 23, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011
ቦታ 227
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ እቃ ግምጃ ቤትና ንብረት አስተዳደር ሃላፊ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በሰፕላይ፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ኢኪኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
- የስራ ልምድ፡ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በሰፕላይ፣ ሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ኢኪኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
- የስራ ልምድ፡ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle