ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ስቶር ክለርክ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 23, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
ቦታ | 227 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 3 |
መብርሂ | ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ስቶር ክለርክ- ብዛት፡ 3- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር |
ትምህርቲ ደረጃ | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ ሌቭል II/I ወይም 10+2/10+1 በማቴሪያል/ሰፕላይ/ሎጂስቲክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ ትምህርት ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ከስራው ጋር ተመሳሳይ የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ 1-3 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |