የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ- ብዛት፡ 1- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 2404.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡ |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተደላይይ ክእለት | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሳፕላይ ማኔጅመንት እና አካውንቲንግ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ |
ልምዲ ስራሕ | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሳፕላይ ማኔጅመንት እና አካውንቲንግ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት |