መፀውዒ መደብ | የእቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሶኒ መስከረም 14, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 3 |
መብርሂ | በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የእቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛብዛት፡ 3• ማሳሰቢያ፡ |
ትምህርቲ ደረጃ | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
ተደላይይ ክእለት | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2 ዓመት የስራ ልምድ |
ልምዲ ስራሕ | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2 ዓመት የስራ ልምድ 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ |