እንይ ኮንስትራክሽን | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 206 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 4 |
መብርሂ | እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 4- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785 |
ትምህርቲ ደረጃ | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው - የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው - የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |