እንይ ኮንስትራክሽን | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ቧንቧ ሰራተኛ ደረጃ 2 |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 206 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቧንቧ ሰራተኛ ደረጃ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785 |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በቧንቧ ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች - የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በቧንቧ ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች - የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |