ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ተዘዋዋሪ ገንዘብ ተቀባይ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ተዘዋዋሪ ገንዘብ ተቀባይ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተደላይይ ክእለት | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት |
ልምዲ ስራሕ | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ/ በሂሳብ ስራና ፋይናንስ ወይም የኮሌጅ (10+3) ዲፕሎማ/ደረጃ IV በሂሳብ ስራ ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት 1-3 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |