ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ግሎሪየስ ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ባለሙያ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሀይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0111-575468 ፖ.ሳ.ቁ 839 አዲስ አበባ |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት |
ልምዲ ስራሕ | - የት/ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፕላይስቼይን ማኔጅመንት፣ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ያለው/ያላት - የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት 5-10 ዓመት |
መተሓሳሰቢ |